Playlist Videos
ቪዲዮ
እስከዳር እና አብዮት ይገናኛሉ – አፋፍ
እስከዳር ልጆን ለመጣል ያደረሳት የአብዮት ስራ መሆኑን ትነግረዋለች።
ቪዲዮ
አዲስ ኢታንያን ስለ ጸጸቱ ይነግራታል – አፋፍ
እንቆጳ እስከዳር ቤት ለመኖር ታቅዳለች።
ቪዲዮ
እንቆጳ እስከዳር ቤት መኖር ትጀምራለች – አፋፍ
ታምራት እንቆጳ እና እስከዳርን ስለሚጠረጥራቸው በሀሪው ይለዋወጣል።
ቪዲዮ
ምስር እና ቆንጂት በቹቹ ምክንያት ይጣላሉ – አፋፍ
አብዮት ሽቱ ስለ ልጁ ስታወራ ይሰማል። ምስር እና ቆንጂት ይጣላሉ።
ቪዲዮ
ዜና እስከዳርን ይመታታል – አፋፍ
ፍርቱና ዜናን እንደማትፈልገው ትነግረዋለች። እስከዳር ማን ሰራተኞቿን እያስፈራራ እንደሆነ ታውቃለች።
ቪዲዮ
እስከዳር ዜናን ልትቀጣው ታፈላልገዋለች – አፋፍ
እስከዳር ዜናን ልትቀጣው ታፈላልገዋለች። ኢታንያ አዲስን ማናገር ትፈልጋለች።
ቪዲዮ
ፍርቱና ዜናን ከቤትዋ ታስወጣዋለች – አፋፍ
ሶፊያ በፍርቱና ቤት ትገረማለች። አዲስ እና ኢታንያ የእርግዝናውን ውጤት ያገኛሉ።
ቪዲዮ
እስከዳር ልጆቿን ታግታለች – አፋፍ
እስከዳር ሊያት እና ዳግምን ታግታቸዋለች። እስከዳር ትታመማለች።
ቪዲዮ
እስከዳር የአንጎል እጢ እንዳለባት ይጋለጣል – አፋፍ
ማዕረግ የሞተው እስከዳር እንደታመመች በማወቁ እንደሆነ ታውቃለች። እስከዳር ዜናን ታስደበድበዋለች።
ቪዲዮ
እንቆጳ ከእናት እና አባቷ ጋር እራት ትበላለች – አፋፍ
አዲስ እንቆጳ እህቱ እንዳልሆነች ያውቃል። አብዮት እና እስከዳር ስላለፈው ህይወታቸው ያወራሉ።
ቪዲዮ
እንቆጳ እስከዳር እናቷ እንደሆነች ታውቃለች – አፋፍ
እስከዳር እንቆጳን ለመግደል ትሞክራለች። ታምራት በጥይት ይመታል።
ቪዲዮ
አፋፍ የመጨረሻእ ክፍል – አፋፍ
ዙማ ነዋሪዎች ፍትህ ያገኛሉ።